Washington State

Office of the Attorney General

Attorney General

Bob Ferguson

የሲቪል መብቶችዎን ይወቁ


የእርግዝና እና የጡት ማጥባት እገዛዎች


የጾታዊ ትንኮሳ ሕግ


FAIR CHANCE ACT (በሥራ ቅጥር ውስጥ የወንጀል መዝገብ መረጃን መጠቀም)


SB 5160 – አዲስ መመሪያ (የተከራዮች ጥበቃዎች, የክፍያ እቅዶች)


የመልቀቂያ አፈታት ሙከራ መርሃ-ግብር


የኪራይ ክፍያን ለመክፈል ወይም ግቢውን ለመልቀቅ የአስራ አራት ቀናት ማስታወቂያ


የዋሽንግተን ግዛት የበጎ አድራጎት እንክብካቤ ሕግ


ዋና የክስ መጥሪያ እና አቤቱታ የአገልግሎት መመሪያ


የቤት ረቂቅ 2064 -- በደህንነት ተቀማጭ ምትክ የሚደረግ ክፍያ የመግለጫ ቅፅ


መብቶችዎን ይወቁ የስነ ተዋልዶ ጤና አጠባበቅ


የ Washington Youth Safety and Well-being Tripline ሪፖርት - ኖቬምበር 2022

ከኦገስት 2021 ጀምሮ፣ የ Washington State Attorney General’s Office (AGO፣ የዋሽንግተን ግዛት ጠቅላይ አቃቤ ህግ ጽህፈት ቤት) የ Washington Youth Safety and Well-being Tipline (የዋሽንግተን ወጣቶች ጥበቃ እና ደህንነት የጥቆማ መስመር) ፕሮግራምን መፍጠር ላይ እየሰራ ነበር። ስራ በሚጀምርበት ጊዜ፣ ይህ ፕሮግራም በጉልበት ማጥቃት፣ ራስን ማጥፋት፣ የጉልበት ማስፈራሪያዎች፣ እና ወሲባዊ ጥቃቶችን ጨምሮ ከወጣቶች ጥበቃ እና ደህንነት ጋር ለተያያዙ በርካታ ጥቆማዎች ምላሽ ይሰጣል። የ Washington Youth Safety and Well-being Tipline ሪፖርት የ Tipline Advisory Committee (የጥቆማ መስመር አማካሪ ኮሚቴ) እድገት፣ የተደራሽነት እና ተሳትፎ ስራ እና የፕሮግራሙ የወጣቶች ዕይታን ጨምሮ ባለፈው ዓመት AGO ያከናወነውን ስራ ያጠቃልላል።


በዋሽንግተን ግዛት ውስጥ ከጾታዊ ጥቃት የተረፉ ሰዎች መብቶች እና ግብዓቶች


መተግ አስተዳደር ክስተቶች ውስጥ የአካላዊ ኃይል እርምጃ አጠቃቀም ምርጥ ተሞክሮዎች

ኃይል አጠቃቀምን ሪፖርት ማድረግ፣ መመርመር እና መገምገም

በሕዝብ አስተዳደር  ክስተቶች ውስጥ  ሙሉ ሪፖርት ማድረግን፣ ግልጽነትን ለማረጋገጥ የአካላዊ ኃይል እርምጃ የሚያስፈልጉ ማሻሻያዎች አጠቃቀም ምርጥ ተሞክሮዎች


 

አስተርጓሚ ወይም የትርጉም አገልግሎቶች ካስፈለግዎ፣ እባክዎ በ (360) 753-6200 ያግኙንና የቋንቋውን መስመር ይጠይቁ።

ንግድ ወይም አገልግሎት አቅራቢን የሚመለከት ቅሬታ አለዎት? ወደኛ የሸማቾች መገልገያ ማዕከል በ 1-800-551-4636 ወይም 1-206-464-6684 ይደውሉ፤ 1.800.833.6388 (Washington State Relay Service መስማት ለተሳናቸው)።